ዜናዓለም በእንጅባራ ከተማ የሁሉም አጥቢያ ቤተ ክርስቲያናት ታቦታት ወደ ጥምቀተ ባሕር እየወረዱ ነው። January 18, 2025 77 እንጅባራ: ጥር 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የእምነቱ ተከታዮችም ከህጻናት አስከ አዋቂዎች በባሕላዊ አልባሳት ደምቀው፣ ታቦታትን በዝማሬና በእልልታ አጅበው ወደ ማደሪያቸው በመሸኘት ላይ ናቸው። የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ! 👇👇👇 https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን! ተዛማች ዜናዎች:"የመስቀል ደመራ በዓልን ስናከብር በመስቀሉ የተደረገልንን በማሰብ ሊኾን ይገባል"…