
ወልድያ: ጥር 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ከከተማው 15 አድባራት የወጡ የቃል ኪዳን ታቦታት ወደ ጥምቀተ ባህሩ እየተጓዙ ነው።
አማኞች በዝማሬ እና በውዳሴ አጅበው በውዳሴ እና በምሥጋና እየሸኙም ይገኛሉ።
ወጣቶች በሁሉም መስክ በማስተባበር ከፍተኛውን ድርሻ ይዘዋል።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!