
ባሕር ዳር: ጥር 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በደብረ ማርቆስ ከተማ የጥምቀት ዋዜማ የከተራ ሥነ ሥርዓት እየተካሄደ ነው። ታቦታቱም ከመንበረ ክብራቸው ወጥተው ወደ ባሕረ ጥምቀት እየወረዱ ነው።
ሊቃውንት፣ መዘምራን እና ምዕምናን ታቦታቱን በሃይማኖታዊ ሥርዓት አጅበው ወደ ጥምቀተ ባሕር እየተጓዙ ነው።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!