
በጎንደር ከተማ ጥምቀት በልዩ ድምቀት ይከበራል። በተለይም በዚህ ዓመት ጥምቀት በጎንደር ልዩ መልክ ይዞ ይከበራል። አሁን የከተራ ሥነ ሥርዓቱ በቀሳውስቱ ልዩ ሃይማኖታዊ ሥርዓት እና በምዕመኑ አጀብ እየተካሄደ ነው። ታቦታት ከመንበራቸው ወጥተው በልዩ ድምቀት ወደ ቅዱስ ፋሲለደስ ጥምቀተ ባሕር እየወረዱ ይገኛሉ።
አሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ልዩ በኾነ ድምቀት የሚከበረውን የጎንደር ጥምቀት ሁነቶች ወደ ተከታታዮቹ ለማድረስ ተዘጋጅቷል። ቤተሰብ ኾነው ይጠብቁን።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!