“በዓሉ የሰላም፣ የምህረት፣ የፍቅርና የበረከት ይሁንልን” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ

20

ባሕር ዳር: ጥር 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ለኢየሱስ ክርስቶስ የጥምቀት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል።

በመልዕክታቸውም ለመላው የክርስትና ሃይማኖት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጥምቀት በዓል በሰላም አደረሳችሁ ብለዋል።

በዓሉ የሰላም፣ የምህረት፣ የፍቅርና የበረከት በዓል ይሁንልን ነው ያሉት።

የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!

👇👇👇
https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

Previous article“እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ አደረሳችሁ” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ
Next articleበባሕርዳር ታቦታት ወደ ጥምቀተ ባሕር እየወረዱ ነው።