ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ የጎንደር አብያተ መንግሥታት እድሳትን ጎበኙ።

39

ባሕር ዳር: ጥር 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ በዳግማዊ አጼ ቴዎድሮስ መታሰቢያ ሃውልት ላይ ተገኝተው “የዘመናዊቷ ኢትዮጵያ አባት” ሲሉ የአበባ ጉንጉን አስቀምጠዋል።

የጥምቀት በዓልን በጎንደር ለመታደም ወደ ታሪካዊቷ ጎንደር ያቀኑት ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ እና የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር በጎንደር የፋሲል አብያተ መንግሥታት እድሳት እና የኮሪደር ልማት ሥራዎችን ተዘዋውረው ጎብኝተዋል።

የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

Previous articleየልደትን በዓል በልዩ ወረብ እና ዝማሬ የሚያደምቁ የላሊበላ ካህናት ጥምቀትንም ይደግሙታል።
Next articleየዮርዳኖስ አምሳያ ኢራንቡቲ!