የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የባሕር ዳር ዲስትሪክት የደንበኞች አገልሎት ወርን እያከበረ ነው።

22

ባሕር ዳር: ጥር 08/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ”የላቀ አገልግሎት ደስተኛ ደንበኛ” በሚል መሪ ሀሳብ በሚከበረው ኹነት ከደንበኞች ጋር ውይይት እና የደንበኞች ምስጋና ይደረግበታል።

የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

Previous articleከአዘዞ አርበኞች አደባባይ -ጎንደር መንገድ ግንባታ ፕሮጀክትን በቅርቡ እንደሚጠናቀቅ የኢትዮጵያ መንገዶች አሥተዳደር ገለጸ።
Next articleበማይናማር በእገታ ውስጥ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንን ወደ ሀገራቸው ለመመለስ እየሠራ መኾኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ።