
ባሕር ዳር: ጥር 06/2017 ዓ.ም ( አሚኮ) አራተኛ ዓመት የሥራ ዘመን 15ኛ መደበኛ ጉባዔውን እያካሄደ የሚገኘው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የንብረት ታክስ ረቂቅ አዋጅን አጽድቋል።
የፕላን፣ በጀት እና ፋይናንስ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የንብረት ታክስ ረቂቅ አዋጅን አስመልክቶ ሪፖርትና የውሳኔ ሀሳብ ለምክር ቤቱ አቅርቧል።
ምክር ቤቱም ቋሚ ኮሚቴው ያቀረበውን ሪፖርትና የውሳኔ ሀሳብ መርምሮ ረቂቅ አዋጁን በአብላጫ ድምጽ ማጽደቁን ኢዜአ ዘግቧል።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!