ዜናአማራ የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ መልዕክት፦ January 10, 2025 36 ለኢኮኖሚ እና ፋይናንስ ምህዳራችን ታሪካዊ በኾነ እጥፋት የኢትዮጵያን የመጀመሪያ የሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ገበያ ደወል ደውልናል። ፈጣን የኢኮኖሚ እድገት ባላት፣ ለብልጽግና ሰፊ እምቅ አቅም እና ምቹ መንገድ እየተነጠፈላት ባለችው ኢትዮጵያ ሙዓለ ነዋይዎን ያፍሱ። ተዛማች ዜናዎች:በትራፊክ አደጋ የሚደርሰውን የጉዳት መጠን 50 በመቶ ለመቀነስ እየተሠራ ነው።