
ባሕር ዳር: ጥር 02/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ፕሬዝደንቱ ዩጋንዳ የገቡት “በአፍሪካ አስተማማኝ የግብርናና የምግብ ሥርዓት መገንባት” በሚል መሪ ሃሳብ በድህረ ማላቦ አጠቃላይ የአፍሪካ ግብርና ልማት ፕሮገራም አፈጻጸም ላይ የሚመክር የአፍሪካ ኅብረት ልዩ ጉባኤ ለመካፈል ነው፡፡
ፕሬዝዳንት ታዬ በኢንተቤ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ ደማቅ አቀባበል ተደርጎላቸዋል፡፡
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!