
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባዔ ታገሰ ጫፎ የገና በዓልን አስመልክተው በትስስር ገጻቸው የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡
አፈ ጉባዔ ታገሰ በመልዕክታቸው”ለመላው የክርስትና ሃይማኖት ተከታዮች እንኳን ለጌታችን እና ለመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ፣ አደረሰን” ብለዋል፡፡
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!