
ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በጅግጅጋ ከተማ የሚገኘውን ለሀገር ውስጥ ገበያ የጄቱር መኪናዎች መገጣጠሚያ ፋብሪካ ምልከታ ማድረጋቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ገልጿል።
በቀን አስር መኪናዎች መገጣጠም የሚችለው ፋብሪካ በ22 ሺህ ስኩዌር ሜትር ስፋት ላይ ያረፈ መሆኑን ከጽሕፈት ቤቱ የተገኘው መረጃ ያመለክታል።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!