
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ የፈረንጆቹን አዲስ ዓመት ለሚያከብሩ ሁሉ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡
“በዓለም ዙሪያ የሚኖሩ እና 2025 አዲስ ዓመትን ለሚያከብሩ የኢትዮጵያ ቤተሰቦች ዓመቱ የደስታና የሰላም እንዲሆን እመኛለሁ” በማለት በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው መልዕክት አስተላልፈዋል።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!