
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ፍትሕ ቢሮ በተለያዩ አካባቢዎች የሚታየውን የሰላም እጦት ለመፍታት ያለመ “የሽግግር ፍትሕ አሥተዳደሮች” ለባለድርሻ አካላት የአቅም ግንባታ ሥልጠና ጀምሯል።
ዓለም አቀፍ የሽግግር ፍትሕ ዓላማዎችን እና መርኾችን በመገንዘብ በኢትዮጵያ ሊደረግ ለታሰበው የሽግግር ፍትሕ ግንዛቤ መፍጠር ነው።
በሥልጠናው የዞን እና የክልል የፍትሕ ባለሙያዎች እና የሚመለከታቸው አካላት ተገኝተዋል።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!