
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 18/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ መቄዶንያ የአረጋውያን እና የአዕምሮ ሕሙማን መርጃ ማዕከልን ጎብኝተዋል።
መቄዶንያ የአረጋውያን እና የአዕምሮ ሕሙማን መርጃ ማዕከል በ44 ከተሞች ተደራሽ የኾነ ተቋም ነው።
ተቋሙ በውስጡ ከ8 ሺህ በላይ ሰዎችን አቅፎ ይዟል።
ኢዜአ እንደዘገበው በተቋሙ ጥላ ስር የሚገኙ ዜጎች ባሕላዊ እና መንፈሳዊ ፍላጎት እና ክብራቸው ተጠብቆ እየተረዱ ይገኛሉ፡፡
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!