
ባሕር ዳር: ታኅሳስ 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ለሁለት ተከታታይ ቀናት ሲካሄድ የቆው የብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ስብሰባ የተለያዩ ውሳኔዎችን በማሳለፍ ተጠናቀቀ፡፡
በተለያዩ ሀገራዊ ጉዳዮች እና በልዩ ልዩ የፓርቲ አጀንዳዎች ላይ ሲመክር የቆየው የብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ዛሬ አመሻሽ ላይ ስብሰባውን አጠናቅቋል፡፡
ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴው ከውይይቶቹ በመነሳት የተለያዩ ውሳኔዎች ማስተላለፉን እና አቅጣጫዎች ማስቀመጡን የፓርቲው መረጃ አመላክቷል፡፡
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!