
ባሕር ዳር: ታኅሳስ 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ በጎርጎሬስያውያን የዘመን ቀመር የልደት በዓልን ለሚያከብሩ ወገኖች የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡
ፕሬዚዳንቱ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት መልካም የልደት እና የአዲስ ዓመት በዓል እንዲኾንላቸው ተመኝተዋል፡፡ በዓሉ ሰላምን፣ ደስታን እና በረከትን ንዲያመጣላቸውም ተመኝተዋል፡፡
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!