
ባሕር ዳር: ታኅሳስ 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በጎርጎሮሳዊያኑ የዘመን ቀመር የልደት በዓል ለሚያከብሩ ወገኖች የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በመልዕክታቸው በዓለም ዙሩያ በዓሉን ለምታከብሩ፣ የኢትዮጵያ ወዳጆች፣ የዲያስፖራ ማኅበረሰብ እና ዓለም አቀፍ ቤተሰቦች መልካም የልደት በዓል እመኝላችኋለሁ ብለዋቸዋል፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በኤክስ ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት የበዓሉ ወቅት የደስታ፣ የሰላም እና የአንድነት እንዲኾንም መልካም ምኞታቸውን ገልጸዋል፡፡
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!