
ደሴ: ታኅሣሥ 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ሰልፈኞቹ የተለያዩ መልዕክቶችን አንግበው ጦርነት ይብቃ፣ ሰላም ይስፈን በማለት ድምጻቸውን እያሰሙ ይገኛሉ።
ከያዟቸው መልዕክቶች መካከል:-
👉እኛ ተማሪዎች መማር እንፈልጋለን፣
👉ክልላችን የሚያስፈልገው ጦርነት ሳይኾን ሰላም እና ልማት ነው፣
👉መንግሥት ለሰላም መስፈን የሚወስዳቸውን ርምጃዎች እንደግፋለን፣
👉የክልላችን ሰላም እና ልማት ማዕከል ለማድረግ ሁላችንም ለሰላም ዘብ እንቆማለን፣
👉ሀገራችን የሚያስፈልጋት ጦርነት ሳይኾን ሰላም ነው፣
👉መንግሥት ያቀረበውን የሰላም ጥሪ እንደግፋለን የሚሉ መልዕክቶች ይግኙበታል።
ዘጋቢ:- ደጀን አምባቸው
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!