
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ጎንደር ዞን በስማዳ ወረዳ እና በወገዳ ከተማ ሰላምን ለማስፈን በመንግሥት እየተሠሩ ያሉ የሕግ ማስከበር ሥራዎችን የሚደግፍ ታላቅ ሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ ተካሂዷል።
በሰልፉ ላይ ሁሉም ለሰላም ዘብ እንዲቆም መልእክቶች ተላልፈዋል።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!