
በሰልፉ የተስተጋቡ መፎክሮችም:–
👉መንግሥት ሕግን በማስከበር የንጹሃን ግድያ መቆም አለበት
👉መንግሥት በተደጋጋሚ የሚያደርገውን የሰላም ጥሪ እንደግፋለን
👉መንግሥት ሰላምን ለማስፈን የሚዎስዳቸውን ርምጃዎች እንደግፋለን
👉ክልላችን የሰላምና የልማት ማዕከል ለማድረግ ሁላችንም ለሰላም ዘብ እንቆማለን
👉ለክልላችን የሚያስፈልገው ጦርነት ሳይሆን ሰላምና ልማት ነው
👉ሰላም የጋራ ሃብት ነው በጋራ ይለማል በጋራ ይጠበቃል
👉የደጋ ዳሞት ንጹሃንን በመግደል የሚገኝ ፖለቲካ ትርፍ የለም የሚሉ ድምጾች ተስተጋብተዋል።
