
ባሕር ዳር: ታኅሳስ 9/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ጎንደር ዞን ነፋስ መውጫ ከተማ ሰላምን የሚደግፍ እና ጽንፈኝነትን የሚያወግዝ ሕዝባዊ ሰላማዊ ሰልፍ መካሄድ ጀመረ።
ሰልፈኞቹ በክልሉ የሚደረገውን የሰላም ማስከበር እንቅስቃሴ እንደሚደግፉ እና ጽንፈኛው ቡድን የሚያደርሰውን ግፍ እና በደል እንደሚቃወሙ ገልጸዋል።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!