
በሕዝባዊ ሰላማዊ ሰልፉ የተላለፉ መልእክቶች:–
👉ንፁሃንን የጨፈጨፉ ፅንፈኛ ኀይሎች ለሕግ ይቅረቡልን!
👉 ክልላችንን የሰላምና የልማት ማዕከል ለማድረግ ሁላችንም ለሰላም ዘብ እንቆማለን!
👉 መንግሥት ሕግ በማስከበር የንፁሃን ሰዎችን ገዳዮች ለሕግ ያቅርብልን!
👉 መንግሥት ለሰላም መስፈን የሚወስዳቸውን እርምጃዎች እንደግፋለን!
👉 መከላከያ ሠራዊትና የጸጥታ ኀይሎች ለከፈሉት ክብር እንሰጣለን!
👉መንግሥት በተደጋጋሚ የሚያደርገውን የሰላም ጥሪ እንደግፋለን!
👉 ንፁኀንን በግፍ እየገደሉ በአስከሬናቸው መነገድ አረመኔያዊነት ነው!