
ደብረ ማርቆስ: ታኅሣሥ 08/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በሕዝባዊ የሰልፍ ሥነ ሥርዓቱ ላይ በዋናነት
👉ሰላም የጋራ ሀብት ነው
👉መንግሥት ለሰላም መስፈን የሚወስዳቸውን ሕጋዊ እርምጃዎች እንደግፋለን
👉ጦርነት ይብቃ ሰላሞ እንፈልጋለን
👉መካላከያ ሠራዊታችን የፈዴራል የፀጥታ ኀይሎችና የክልላችን የፀጥታ ኀይሎች እየከፈሉት ላለው መስዋእትነት ክብር እንሰጣለን
👉የመንግሥትን የሰላም ጥረት እንደግፋለን
የሚሉ መልዕክቶች በሕዝባዊ ሰልፉ ተስተጋብተዋል።
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!