
አዲስ አበባ: ታኅሣሥ 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የመድረኩ ተሳታፊዎች እና ባለድርሻ አካላት በተገኙበት የመክፈቻ ሥነ ሥርዓት ተጀምሯል።
የሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን ኮሚሽነር ፕሮፌሰር መሥፍን አርአያ፣ ሌሎች የኮሚሽኑ ኮሚሽነሮች፣ አባገዳዎች፣ ሀድ ስንቄዎች፣ የሃይማኖት አባቶች፣ የማኅበረሰብ ተወካዮች እና ባለድርሻ አካላት በተገኙበት መርሐ ግብሩ ተጀምሯል።
ዘጋቢ:- ሽመልስ ዳኜ
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!