
ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 06/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን የተለያዩ ወረዳ አሥተዳደሮች የሰላም አስከባሪ ሚሊሻዎች ሥልጠና ተጠናክሮ ቀጥሏል።
በዞኑ መንዝ ጌራ ምድር ወረዳ፣ መሀል ሜዳ ከተማ አሥተዳደር፣ መንዝ ቀያ ገብርኤል ወረዳ እና ሸዋ ሮቢት ከተማ አሥተዳደር የሚገኙ ወታደራዊ ሥልጠና ያጠናቀቁ የሰላም አስከባሪ ሚሊሻዎች ለዘላቂ ሰላም መስፈን ቁርጠኛ መሆናቸውን አረጋግጠዋል።
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!