በፎገራ ወረዳና ወረታ ከተማ አሥተዳደር ሲሰጥ የነበረው የሚሊሻ ሥልጠና ተጠናቀቀ።

82

ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 05/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ጎንደር ዞን ፎገራ ወረዳና ወረታ ከተማ አሥተዳደር ሲሰጥ የነበረው የሚሊሻ ሥልጠና በዛሬው ዕለት ተጠናቆ የምረቃ ሥነ ስርዓት ተካሂዷል።

በምረቃ መርሀ ግብሩ ላይ የሀገር መከላከያ ሠራዊት ከፍተኛ አመራሮች ፣ የክልልና የዞን አመራሮች ሌሎች የሥራ ኀላፊዎች እንዲሁም ተጋባዥ እንግዶች ተገኝተዋል።

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

Previous articleየሰላም አስከባሪና የሚሊሻ አባላት የአካባቢያቸውን ሰላም ለማስጠበቅ ዝግጁ መሆናቸውን ገለጹ።
Next articleሕጻናትን መዳር ነገአቸውን ማበላሸት ነው።