
ባሕር ዳር: ኅዳር 30/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ከ “አላ-ሙዲ” ወደ “መሀመድ ሁሴን ዓሊ አል-አሙዲ ስታድየም ወልድያ” የሚገነባው የአስፋልት መንገድ ሥራ አንደኛው መስመር የመጀመሪያ ዙር የአስፋልት ንጣፍ ሥራ ፕሮጀክት ተጠናቅቋል። ሁለተኛው መስመር የአስፋልት ንጣፍ ሥራ በመከናወን ላይ እንደሚገኝ የከተማ አሥተዳደሩ መንግሥት ኮሙኒኬሽን መረጃ ያመላክታል።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!