
ባሕር ዳር: ኅዳር 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የ11 ክልል ርእሰ መሥተዳድሮች እና የሁለቱ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባዎች በ19ኛው የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን በዓል አከባበር ላይ ለመሳተፍ አርባ ምንጭ ከተማ ገብተዋል።
እንግዶቹ አርባምንጭ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ከፍተኛ አመራሮች እና የጋሞ አባቶች ደማቅ አቀባበል አድርገውላቸዋል።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!