
ባሕር ዳር: ኅዳር 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ)
በመተማ ዮሃንስ ከተማ አሥተዳደር ተደራጀው ሥልጠና የወሰዱ የመንግሥት እና የግል ታጣቂዎች ከተማቸውን ለመጠበቅ ዝግጁ መኾናቸውን ገልጸዋል።
የተደራጀው ኀይል ከተማውን ከመከላከያ ሠራዊት ተረክቦ በራሱ ኀይል ሕግ ለማስከበር መዘጋጀቱ ተነግሯል።
ሥልጠና የወሰዱት የመንግሥት እና የግል ታጣቂዎች ከተማቸውን ለመጠበቅ ዝግጁ መኾናቸውን ከክልሉ ኮሙኒኬሽን የተገኘ መረጃ ያሳያል።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!