
ጎንደር: ኅዳር 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በ19ኛው የብሔር ብሔረሰቦች ክልላዊ ማጠቃለያ መርሐ ግብር ላይ የተገኙ የፌዴራል፣ የአማራ ክልል እና የሌሎች ክልል የሥራ ኀላፊዎች የጎንደር ከተማን የኮሪደር ልማት ጎብኝተዋል።
በጉብኝታቸውም የአጼ ፋሲል ቤተ መንግሥት እድሳትን እና የፒያሳ የኮሪደር ልማትን ተዘዋውረው ተመልክተዋል።
ዘጋቢ፡- ያየህ ፈንቴ
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!