📢 አብረውን ይሥሩ ! 📻

19

አማራ ኤፍ ኤም ጎንደር 105.1
አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን የአካባቢ ተደራሽነቱን ከፍ ለማድረግ በጎንደር ከተማ ያስገነባው አማራ ኤፍ ኤም ጎንደር 105.1
👉 በጎንደር ከተማ
👉 በማዕከላዊ ጎንደር
👉 ሰሜን ጎንደር
👉 ምዕራብ ጎንደር
👉 ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ በስፋት ይደመጣል።
ከዚህ በተጨማሪ
👉 በደቡብ ጎንደር
👉 ሰሜን ጎጃም
👉 ምዕራብ ጎጃም
👉 አዊ ብሔረሰብ አስተዳድር
👉 ከፊል ምስራቅ ጎጃም
👉 ከፊል ሰሜን ወሎ
👉 ዋግኽምራ ብሔረሰብ አስተዳድር ሰፊ ተደራሽነት አለው።
📻 በጣቢያችን አዝናኝ እና አስተማሪ መሰናዶዎች ዘወትር ከሰኞ እስከ እሁድ ረፋድ 3:00 – 6:00
ከሰዓት ከ8:00-11:00 እንደመጣለን!
📻 በሌሎች ሰዓቶች በሊንክ የባሕር ዳር ኤፍ ኤም 96.9 መሰናዶዎች ወደናንተ ይደርሳል።
የአማራ ኤፍ ኤም ጎንደር 105.1 ዘርፈ ብዙ ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊ እና ማኅበራዊ ጉዳዮች ላይ እየሠራ ቀጥሏል።
በሁሉም የጎንደር እና አካባቢው አቅጣጫ ከሚደመጠው የአማራ ኤፍ ኤም ጎንደር 105.1 ጋር በጋራ ይሥሩ! ምርትና አገልግሎትዎን ያስተዋውቁ!
📞 058 211 11 02
📞 058 211 11 03
የስልክ መስመራችን ነው!
በታሪካዊቷ ጎንደር ከተማ ማራኪ ክፍለ ከተማ ቀራኒዮ መድኃኒያለም አካባቢ እንገኛለን!!
አማራ ኤፍ ኤም ጎንደር 105.1!

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

Previous articleየወል ትርክትን ማጽናት እና የኢትዮጵያን አንድነት ማስቀደም እንደሚገባ አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ አሳሰቡ።
Next articleየብሔራዊ ዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ምክር ቤት አራተኛ መደበኛ ስብሰባውን በማካሄድ ውሳኔ አሳልፏል፡፡