
ባሕር ዳር: ኅዳር 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት የውይይት አጀንዳዎቹን ለሀገራዊ ምክክር ኮሚሽኑ አስረክቧል።
የኢትዮጵያ ፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት በጥልቀት ተወያይቶ ያዘጋጀውን የውይይት አጀንዳዎች ለሀገራዊ ምክክር ኮሚሽኑ ማስረከቡን ኢፕድ ዘግቧል።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!