
ባሕር ዳር: 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በምሥራቅ ጎጃም ዞን ብቸና ከተማ የሚገኙ የግል ታጣቂዎች የተሠጣቸዉን ወታደራዊ ሥልጠና አጠናቀዋል።
ታጣቂዎቹ ያገኙትን ሥልጠና በመጠቀም ከተማቸውን ተደራጅተው ለመጠበቅ ዝግጁ መኾናቸውን ገልጸዋል።
መረጃዉ የብቸና ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ ጽሕፈት ቤት ነዉ።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!