
ባሕር ዳር: ኅዳር 20/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የተለያዩ ወረዳዎች መከላከያ ሠራዊትን ለመቀላቀል የተመለመሉ ወጣቶች ሽኝት ተደርጎላቸዋል።
በአማራ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች የሀገር ዘብ የኾነውን የሀገር መከላከያ ሠራዊት ለመቀላቀል የተመለመሉ ወጣቶች ሽኝት እየተደረገላቸው ነው።
ከማዕከላዊ ጎንደር ዞን ኮምዩንኬሽን መምሪያ የተገኘው መረጃ እንደሚያመላክተው ወጣቶቹን የሃይማኖት አባቶች እና የሀገር ሽማግሌዎች ሸኝተዋቸል።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!