
ባሕር ዳር: ኅዳር 19/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ኮሚሽን ለባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ያበለጸገውን ዲጂታል የነዋሪዎች መታወቂያ ሲስተም አጠናቅቆ ለአገልግሎት ዝግጁ አድርጓል፡፡
በኮሚሽኑ የበለጸገውን ዲጂታል የነዋሪዎች መታወቂያ ሲስተም አገልግሎት ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ እንዳላማውን ጨምሮ የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ከፍተኛ መሪዎች ጎብኝተዋል።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!