
ዛሬ የፓርቲያችን 5ኛ ዓመት ምሥረታ በዓል የመዝጊያ ፕሮግራም አካል የሆነውን ታሪካዊ የፎቶ ዐውደ ርዕይን ጎብኝተናል፡፡
ብልጽግና አካታችነትን፣ ሚዛን መጠበቅን፣ ስብራት መጠገንን እና ፍትሐዊ ተጠቃሚነትን መሠረት አድርጎ የተመሠረተ ፓርቲ ነው።
በመደመር ዕሳቤ ያሉንን ጸጋዎች፣ ሀብቶች፣ ባህሎች፣ ዕሴቶች፣ ዐቅሞች አንድ ላይ ደምረን ታላቅ ሀገራዊ ዐቅም እንፈጥራለን፡፡
በመደመር ጉዞ ግባችን ብልጽግናን ማረጋገጥ ነው፡፡