
ባሕር ዳር: ኅዳር 17/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ምክር ቤት ቋሚ ኮሚቴዎች የአስፈጻሚውን አካል የ2017 በጀት ዓመት የአራት ወራት የሥራ አፈጻጸምን መገምገም ጀምረዋል።
በምክር ቤቱ የበጀት እና ፋይናንስ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የተጠሪ ተቋማትን የሥራ አፈጻጸም ሪፖርትን እያዳመጠ ነው።
ግምገማው ለሁለት ቀናት እንደሚቆይም ታውቋል።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!