የፌደሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር አርባምንጭ ከተማ ገቡ፡፡

52

ባሕር ዳር: ኅዳር 12/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር 19ኛውን የብሔሮች ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን በዓል ለማክበር እየተከናወነ የሚገኘውን የቅድመ ዝግጅት ሥራ ለመመልከት አርባምንጭ ከተማ ገብተዋል።

የዘንድሮው የብሔሮች ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን በዓል “ሀገራዊ መግባባት ለኅብረ ብሔራዊ አንድነት” በሚል መሪ መልዕክት በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል አርባምንጭ ከተማ እንደሚከበር ይታወቃል።

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

Previous articleአሚኮ የባሕር ዳርን ገጽታ በማስተዋወቅ ከፍተኛ አስተዋጽኦ እያበረከተ ነው።
Next article“ሀገሯን ባገኘችው የፈጠራ ሥራ የጠበቀችው ሄዲ ለማር”