ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከሴራሊዮን ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ።

29

ባሕር ዳር: ጥቅምት 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የሴራሊዮን ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ጁሊየስ ማዳ ባዮን በጽሕፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋገረዋል፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በሁለትዮሽ ጉዳዮች ላይ ውይይት ማድረጋቸውን በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ላይ መልእክቱን አጋርተዋል።

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

Previous article“17 ቢሊዮን ብር ካፒታል ያስመዘገቡ 55 ባለሃብቶችን ፈቃድ በመስጠት ወደ ሥራ ማስገባት ተችሏል” የሰሜን ወሎ ዞን
Next articleዜጎች ከተረጅነት እንዲወጡ እና በቋሚ የሥራ ዘርፍ እንዲሰማሩ የሚያስችል የሙያ ሥልጠና እየተሠጠ እንደሚገኝ ተገለጸ።