ዜናአማራ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ.ር) ለዶናልድ ትራምፕ የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላለፉ። November 6, 2024 86 ባሕር ዳር: ጥቅምት 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ዶናልድ ትራምፕ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ሆነው በመመረጣቸው የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት በትዊተር ገጻቸው አስተላልፈዋል፡፡ ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን! ተዛማች ዜናዎች:መውሊድ አብሮነት እና መደጋገፍን የሚጠይቅ የአንድነት በዓል ነው።