ዜናአማራ ርእሰ መሥተዳደር አረጋ ከበደ በኮምቦልቻ ከተማ የልማት ሥራዎችን እየገበኙ ነው። November 6, 2024 53 ባሕር ዳር: ጥቅምት 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ)የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳደር አረጋ ከበደ በኮምቦልቻ ከተማ የልማት ሥራዎችን እየገበኙ ነው። በጉብኝቱ በከተማዋ እየተሠሩ የሚገኙ የኮሪደር ልማት፣ ዝቅተኛ ኢኮኖሚ ያላቸው ነዋሪዎች የቤት ግንባታ ሂደት እና ከቁጠባ መገንጠያ ባይ ፓስ የሚያገናኘውን የመንገድ ግንባታ ተመልክተዋል። ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን! ተዛማች ዜናዎች:ባለሃብቶች ገብተው እንዲያለሙ ምቹ ሁኔታ መፈጠሩን የደብረ ታቦር ከተማ አሥተዳደር አስታወቀ።