ርእሰ መሥተዳድት አረጋ ከበደ በደቡብ ወሎ ዞን በኩታ ገጠም የለማ የስንዴ ማሳ እየጎበኙ ነው።

60

ባሕር ዳር: ጥቅምት 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በደቡብ ወሎ ዞን ወረኢሉ ወረዳ በኩታ ገጠም የለማ የስንዴ ማሳን እየጎበኙ ነው፡፡

በጉብኝቱ ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደን ጨምሮ የክልሉ ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር)፣ የክልሉ ግብርና ቢሮ ኀላፊ ድረስ ሳህሉ (ዶ.ር) እና በየደረጃው ያሉ የሥራ ኀላፊዎች ተሳትፈዋል፡፡

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

Previous articleየወባ በሽታ ስርጭት እየጨመረ መምጣቱን የደብረማርቆስ ከተማ አሥተዳደር አስታወቀ።
Next articleአንድነት ታጸናለች፣ አንድነት ታስከብራለች