ዜናአማራ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የተለያዩ ሹመቶችን ሰጡ። October 18, 2024 27 ባሕር ዳር: ጥቅምት 08/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በዛሬው እለት የሚከተሉትን ሹመቶች ሰጥተዋል፡ 1. ዶክተር ጌዲዮን ጥሞቲዮስ፦ የውጪ ጉዳይ ሚንስቴር ሚንስትር 2. ወይዘሮ ሰላማዊት ካሳ፦ የቱርዝም ሚንስቴር ሚንስትር 3. ወይዘሮ ሃና አርአያሥላሴ፦ የፍትህ ሚንስቴር ሚንስትር ኾነው ተሹመዋል። ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን! ተዛማች ዜናዎች:ኅብረተሰቡ የፍትሕ አገልግሎትን እንዲያገኝ ትኩረት ተሰጥቶ እየተሠራ ነው።