ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከአፍሪካ ልማት ባንክ ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ።

56

ባሕር ዳር: ጥቅምት 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከአፍሪካ ልማት ባንክ ፕሬዚዳንት አኪንውሚ አድሲና ጋር ተወያይተዋል።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ከአፍሪካ ልማት ባንክ ጋር በምግብ ዋስትና ፕሮጄክቶቻችን እና ጥረቶቻችን ላይ ስላለው ሰፊ ትብብር ዛሬ ጠዋት ከጓደኛዬ አኪንዉሚ አድሲና ጋር ተወያይተናል ብለዋል።

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

Previous articleበየወቅቱ በሚፈጠሩ ተፅዕኖዎች የማይናወጡ ተቋማትን መገንባት መቻል የተረጋጋ ሀገርን ለመፍጠር ቁልፍ መንገድ መኾኑ ተገለጸ፡፡
Next articleባዮኒክ ዕይታ