“ያጋጠሙንን ተግዳሮቶች ፈጥነን በመሻገር ሁለንተናዊ ልማታችንን ማፋጠን ላይ በትኩረት መረባረብ ይገባናል” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

42

ያጋጠሙ ተግዳሮቶችን ፈጥኖ በመሻገር ሁለንተናዊ ልማትን ማፋጠን ላይ በትኩረት መረባረብ እንደሚገባ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ አስገንዝበዋል።

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገፃቸው ባጋሩት መልእክት አብሮነት፣ አዲስ ሃሳብና ብሩህ ተስፋ ለብልፅግናችን ቁልፍ መሠረቶች ናቸው ነው ያሉት፡፡

“ለዚህ ደግሞ ዕይታችን ብርሃን፤ ገቢራችን እውነትና ዕውቀት፣ መዳረሻችን ደግሞ ሁለንተናዊ ብልፅግና ነው” ብለዋል።

Previous articleበባሕርዳር በሕገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀስ የነበረ 3 ሺህ ሊትር ነዳጅ ተያዘ።
Next articleመሪዎች አህጉራዊ ተፅዕኖ ፈጣሪነትን የማረጋገጥ ሚናቸውን እንዲወጡ የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ አሳሰቡ፡፡