ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና የቀድሞው የእንግሊዝ ጠቅላይ ሚኒስትር ቶኒ ብሌር ተወያዩ።

71

ባሕር ዳር: ጥቅምት 01/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የቀድሞውን የእንግሊዝ ጠቅላይ ሚኒስትር ቶኒ ብሌርን ተቀብለው አነጋግረዋል።

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት ዛሬ ከሰዓት በኋላ የቀድሞ የዩናይትድ ኪንግደም ጠቅላይ ሚኒስትር እና የቶኒ ብሌር ኢንስቲቲዩት ዋና ሊቀመንበር የኾኑትን ቶኒ ብሌርን ተቀብያለሁ ብለዋል።

መጠነ ርዕይ ባላቸው ዓለም አቀፍ እና ቀጣናዊ ጉዳዮች ላይ ፍሬያማ ውይይት ያደረግን አድርገናል ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትሩ ተቋማቸው በኢትዮዽያ እያደረገ ያለውን ድጋፍ በተመለከተም ተነጋግረናል ነው ያሉ።

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

Previous articleኢትዮጵያ ከኮንፈረንስ ቱሪዝም ተጠቃሚ እንድትኾን እንደሚሠራ የኮሙዩኒኬሽን ሚንስትር ድኤታ ሰላማዊት ካሣ ገለጹ።
Next articleበወሎ ዩኒቨርሲቲ የሚሠሩ ምርምሮች ለፈጠራ ትልቅ አቅም መሆናቸውን ዩኒቨርሲቲው ገለጸ።