ዜናኢትዮጵያ አምባሳደር ታየ አጽቀሥላሴ የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ኾነው ተሾሙ፡፡ October 11, 2024 64 6ኛው የኢፌዲሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እና የፌዴሬሽን ምክር ቤት 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን መክፈቻ ሥነ- ሥርዓት ተጀምሯል፡፡ የሁለቱ ምክር ቤቶች የጋራ መክፈቻ ሥነ-ሥርዓትም አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴን የኢትዮጵያ ፕሬዚዳንት አድርጎ ሾሟል። ተዛማች ዜናዎች:ሴቶች በማኅበራዊ እና በፖለቲካው ዘርፍ ያላቸውን ተሳትፎ ማሳደግ ይገባል።