ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ የአንድ ጀምበር ችግኝ ተከላ መርሀ ግብርን በማስመልከት ያስተላለፉት መልእክት፦

9

ነሐሴ 17/2016 ዓ.ም በክልላችን በአንድ ጀምበር 285 ሚሊዮን ችግኝ ለመትከል ዝግጅት ተደርጓል፡፡

የአረንጓዴ ዓሻራ መርሐ ግብር የሁሉንም ተሳትፎ የሚጠይቅ ፣ ትውልድ ተሻጋሪ እና ምንዳ አመንጭ ተግባር ነው፡፡

በመሆኑም በዚህ ታላቅ መርሐ ግብር ላይ የክልላችን ሕዝብ ባለበት አካባቢ የትውልድ ዓሻራውን የማኖር ድንቅ ተግባር አካል እንዲሆን የከበረ ጥሪዬን ለማስተላለፍ እወዳለሁ፡፡

Previous articleየክልሉ ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ እየተወያዩ ነው።
Next articleየቅድስት ማርያም የእርገት (ሻደይ) በዓል በሰላም እና በፍቅር እንዲከበር ብጹዕ አቡነ በርናባስ አሳሰቡ።