አምባሳደር ታዬ አፅቀሥላሴ ከተባበሩት አረብ ኤምሬቶች የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ጋር ተወያዩ።

36

ባሕር ዳር: ነሐሴ 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አፅቀሥላሴ ከተባበሩት አረብ ኤምሬቶች የካቢኔ አባልና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ሼክ ሻቡት ናህያን አል ናህያን ጋር ተወያይተዋል፡፡

ሁለቱ ወገኖች በሁለትዮሽ እና ቀጣናዊ ጉዳዮች ላይ መምከራቸውን ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የተገኘው መረጃ ያመላክታል፡፡

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

Previous articleየኢትዮጵያ አየር መንገድ መግለጫ
Next articleሰላም እና መረጋጋቱ ወደ ዘላቂ ሰላም እንዲሸጋገር የተጀመሩ ቀሪ ሥራዎች በቀሪ ጊዜያት እንዲጠናቀቁ አቅጣጫ ተቀመጠ፡፡